የኮከቡ ሰው በሀዋሳ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በቴአትር ታሪክ ከአንድ ቀን በፊት ትኬት በመጨረስ ሪከርዱን የያዘው “የኮከቡ ሰው” ኮሜዲ ቴአትር ለሀዋሳ የጥበብ ወዳጆች ነገ፣ እሁድ ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽት 12:00 ሰአት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ ሚሊኒየም አዳራሽ ለእይታ ይቀርባል —

ተዋንያን

አማኑኤል ሐብታሙ፣ መስከረም አበራ እና ፍቃዱ ከበደ

አዘጋጅ :- ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሳ

መግቢያ :- 400:
VIP 1000

ቲኬት
በ0961119323 እየደወሉ መውሰድ ይችላሉ

በእለቱም መግቢያ በር ላይ ያገኛሉ፡፡


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: