Motion Physiotherapy Speciality Clinic በይፋ ተከፍቷል!

- Advertisement -
Sidebar AD

🎉

#Ethiopia | በአዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ የመጀመሪያ ቅርንጫፉን የከፈተው Motion Physiotherapy Clinic በማስረጃ ላይ የተመሰረተ (Evidence-Based) የፊዚዮቴራፒ እና የሪሃቢሊቴሽን አገልግሎት ይሰጣል።

ክሊኒኩ በኢትዮጵያ የፊዚዮቴራፒ ዘርፍ ከፍተኛ ባለሙያ እና የፊዚዮቴራፒ ፒኤች.ዲ. ባለቤት ዶ/ር ሮባ ባናታ የተመሰረተ ሲሆን፣ በተለይም በሚከተሉት ዘርፎች ሙያዊ አገልግሎት ይሰጣል፦

የአንገት ህመም ሕክምና
የጀርባና የስፓይናል ዲስክ ችግሮች ሕክምና
የአጥንትና ጡንቻ ሪሃቢሊቴሽን
የአካል እንቅስቃሴ መመለሻ ሕክምና

አድራሻ:
ገርጂ መብራት ኃይል ቁጥር ፩ ኮንዶሚኒየም አጠገብ፣ ዓለም ገብሬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ

ለቀጠሮ እና መረጃ:
+251 996 705 937

TikTok: https://www.tiktok.com/@motionphysiotherapy?_r=1&_t=ZS-97XJRnJ13JJ

Facebook: https://www.facebook.com/share/1AroCyXNuG/

Motion Physiotherapy Clinic
“Stay Active. Live Healthy.”






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1