#Ethiopia | በ2026 የዓለም ዋንጫ ውድድር ድንቅ ብቃት እያሳየ በ18 ግቦች የውድድሩ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ቢገኝም፣ ከዮርዳኖስ ጋር በሚደረገው የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ሆኖ እንደሚጀምር የ አሰልጣኝ አስታውቀዋል።
የ39 ዓመቱ ሜሲ በሁለቱ የምድብ ጨዋታዎች 5 ግቦችን በማስቆጠር ለወርቅ ጫማ የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ይገኛል።
አሰልጣኙ ስካሎኒ ሜሲን በቋሚነት አለማሰለፉ ከጉዳት ጋር የተያያዘ ሳይሆን ለተጫዋቹ እረፍት ለመስጠት የተወሰነ እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል።
ሆኖም አምበሉ በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይሮ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ይጠበቃል።
በምድብ 12 የመጨረሻ ጨዋታ አርጀንቲና ሁለቱንም የምድብ ጨዋታዎቿን አሸንፋ ስትገባ፣ መሪነቷን ለማጠናከር እና ተጨማሪ ክብረ ወሰኖችን ለማስመዝገብ ትጫወታለች።
ዮርዳኖስ ከሁለት ሽንፈቶች አስተናግዳለች።
Source: GetuTemesgen








No comments yet.