#Ethiopia | በ15 ቀናት ውስጥ ከ150 ሺህ በላይ የቲክቶክ ቻሌንጅ የተሰራበት
የድምፃዊ ታደለ ጌታቸው አዲሱ የሙዚቃ ሥራ “እንዳይኔ” በይፋ ተለቋል። ሙዚቃው በቲክቶክ ላይ በ15 ቀናት ውስጥ ከ150 ሺህ በላይ ቻሌንጆች የተሰሩበት መሆኑ ተገልጿል።
በዚህ ሥራ ላይ ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት አለማየሁ (ኦራ) ለመጀመሪያ ጊዜ በፊቸሪንግ ተሳትፎ አድርጓል።
ሙሉ የሙዚቃውና የቪዲዮው ሥራ በ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ተለቋል። የቪዲዮውን ሙሉ ሥራ እዚህ መመልከት ይችላሉ፦
https://youtu.be/tjhkVmR_hNQ?si=sRL06umuhVuIgPAX
Source: GetuTemesgen








No comments yet.