#Ethiopia | የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርታቸው አጠናቀው ለምረቃ በቅተው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተመራቂ ተማሪዎች ካዘጋጀው 18 ሜዳሊያዎች 14 በግቢ ጉባኤ ተማሪዎች መውሰዳቸው ተነግሯል።
ወደ ዩኒቨርስቲ ልጆቻቸውን የሚልኩ ቤተሰቦች ከዲግሪ ሰርተፊኬት እኩሌታ የግቢ ጉባኤ የአደራ መስቀል ይዞ መምጣቱን ቼክ ማድረግ ይገባል።
ግቢ ጉባኤን እንዴት ትገልፃለህ ብዬ ብጠየቅ ….ዩኒቨርስቲ ውስጥ ከሚዘራ ዘመናዊነት እና ኃጢያት ተማሪዎች የሚከለሉበት በዓታቸው ናት።
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ እኔን ጨምሮ እልፍ ልጆችን በብቃት አስመርቆ ውለታ የጣለብን ተናፋቂው ቤታችን ነው።
Kune Demelash kassaye -Arba Minch
እግዚአብሔር ይመስገን !!!



Source: GetuTemesgen









No comments yet.