“ዘር የለኝም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለዉ ፤ የሆነ ቀን ሲመጣ በመንጋ ተነስተዉ በመልክህ ፣ በዘርህ እና በኃይማኖትህ ሊያሸማ

- Advertisement -
Sidebar AD

“ዘር የለኝም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለዉ ፤ የሆነ ቀን ሲመጣ በመንጋ ተነስተዉ በመልክህ ፣ በዘርህ እና በኃይማኖትህ ሊያሸማቅቁህ ከሚፈልጉ ፤ ማህበረሰቤን ጨፍልቀዉ ከሚሰድቡ ሰዎች ይልቅ ፤ የመጡበትን አክብሬ፣ የተገኘሁበትን አክብረዉ በማስተዋል የሚኖሩ ሰዎች ይገዙኛል። ” ድምጻዊ አስገኘው አሽኮ (አስጌ ዴንዳሾ)


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: