”በዚህ ምክንያት ብዙ ነገር አለኝ፤ በዚህ ምክንያትም ምንም ነገር የለኝም” ተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም

- Advertisement -
Sidebar AD

📌ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር!

#Ethiopia | ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ሌላ ምንም ጉዳይ አልነበረኝም። ለውጥ ማምጣት አለማምጣት ለ “ምን አገባኝ” ባይነት አሳልፎ አልሰጠኝም። ዳር ቆሜ ኦክስጅን ከምሻማ ወደዚች ፕላኔት የመጣሁት በምክያት ነውና ለምኖርበት ምክንያት ታገልኩ። ስለ ኢትዮጵያ ተፈጥሮ፣ ቅርስ፣ ባህል እና ቱሪዝም ድምፅ ለመሆን ጣርኩ። ሁሉ ነገሬን ሰጠሁ! በዚህ ምክንያት ብዙ ነገር አለኝ፤ በዚህ ምክንያትም ምንም ነገር የለኝም። ግን አልቆምም፤ ይህ የዚያ ጉዞ አካል ነው። ዛሬ ማታ ወደ እናንተ ይደርሳል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: