ቀኑ ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 5፣ ሰዓቱ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እናም ቦታው ደግሞ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች የቴያተር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስ
ታላቅ የፎቶ ኤግዚብሽን ተዘጋጅቷል!
የTecno Camon 50 Proን እጅግ አስደናቂ የካሜራ ጥራት እና የላቀ የAI ቴክኖሎጂ በጋራ እንድንመለከት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
የTecno Camon 50 Series መግዛት ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ከTekEasyን ቴሌግራም ግሩፕ (@TekEasy_Et)
ላይ ይሸምቱ፡፡









No comments yet.