ከ704 ቢሊየን ብር በላይ የሆነው የኦሮሚያ ክልል ረቂቅ በጀት ወደ ጨፌ ኦሮሚያ ተመራ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አምስተኛ መደበኛ ስብሰባው፣ የክልሉን የ2019 ዓ.ም ረቂቅ በጀት መጠን 704 ቢሊየን ብር እንዲሆን በመወሰን ለጨፌ ኦሮሚያ እንዲመራ ውሳኔ አሳልፏል።

ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ የተደረገው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ይህ ረቂቅ በጀት በምክር ቤቱ ከታየና አቅጣጫ ከተቀመጠለት በኋላ ለመጨረሻ ውይይትና ማጽደቂያ ወደ ክልሉ ከፍተኛ የሕግ አውጪ አካል ወደ ጨፌ ኦሮሚያ ተልኳል።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1