በፈረንሳይ በሙቀት የሞቱ ሰዎች ብዛት 2,025 መድረሱን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
ሚኒስቴሩ ከሟቾቹ ውሰጥ 62% የሚሆኑት የፓሪስ ከተማ ነዋሪዎች መሆናቸውን ገልጿል።
የፈረንሳይ ጤና ሚኒስትር ስቴፋኔ ሪስት እድሚያቸው ከ45 አመት በላይ የሆኑ ሰዎች ይበልጥ ተጋላጭ መሆናቸውን ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ በሙቀት ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች አገልግሎት በመስጠት የጤና ተቋማት መጨናነቃቸውን ገልጸዋል።
ሆስፒታሎች የውጭ እርዳታ እየጠየቁ መሆናቸውን ተናግረዋል።
ለሳምንታት የዘለቀው ሙቀት አሁንም ባለቆሙ የፈረንሳይ መንግስት በሙቀቱ የተነሳ ብዙ ሰዎች የሚሰበሰቡባቸው ፕሮግራሞች እንዲሰረዙ አድርጓል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.