“እናት ከልጇ ሕይወት በላይ የምትመኝ ነገር የለም።”
#Ethiopia | እናት አለምፀሐይ በላ በጎንደር ከተማ የምትኖር ሲሆን፣ የ8 ዓመቷ ልጇ መክሊት ማራቸው በከባድ የልብ ሕመም እየተሰቃየች ትገኛለች።
የሕክምና ባለሙያዎች ለሕፃኗ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ሕክምና እንደሚያስፈልጋት ገልጸዋል።
እንደቤተሰቡ እናቷ ገለጻ፣ ለሕክምናው ወደ 1.2 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ወጪ ያስፈልጋል፤ ይህን ወጪ ለመሸፈን የእናቷ አቅም አይበቃም።
ስለዚህ ሕፃን መክሊት የሕይወት ዕድል እንድታገኝ፣ አቅምዎ በፈቀደው መጠን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ወይም ይህን መልዕክት በማጋራት ድርሻዎን ይወጡ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሂሳብ ቁጥር፦ 1000768176969
አለምፀሀይ በላይ እና/ ወይም እናቴነሽ ተገኘ
“ትንሽ ድጋፍዎ ለአንዲት ሕፃን ትልቅ የሕይወት ተስፋ ሊሆን ይችላል።”
🙏 መልእክቱን በማጋራት ለሌሎችም ያድርሱ።
ሰ.ቁ +251-928-302847
አለምፀሐይ በላይ – እናት
#SaveMeklit #HeartSurgery #Ethiopia #Gondar #HelpChild #Donate #Getu #Charity #Hope #SaveALife


Source: GetuTemesgen








No comments yet.