የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

- Advertisement -
Sidebar AD

ነገ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00

👉አያት፣ አይ ሲ ኤም ሲ ሆስፒታል፣ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ መሪ መስኪድ እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 2፡00-12፡00

👉መቀሌ፣ኤስ ኦ ኤስ፣ ቀበሌ 14፣15፣16 እና 17፣ ዓይን ዓለም እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00

👉አዋሽ መልኬሳ መግቢያ እና ከተማ እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 2፡00-7፡00

👉መቀሌ ቬተርነሪ ካምፓሰ፣ ኤልሻዳይ፣ ሻፋት፣ ዳጋይ እና ገብረ ሰገን ውሃ ግድብ እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 2፡30-11፡00

👉ባህርዳር ጊዮን ት/ቤት፣ሞላልኝ ግሮሰሪ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦትይቋረጣል።

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1