በዚህ ሳምንት የተፈፀመ አሰቃቂ ግድያ‼
የበለጠ ሚያሳዝነው ደግሞ በግድያው ቅንብር የቅርብ ጓደኛ መኖሯ ነው‼
የ2026 ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሩታ ይርጋለም ታላቅ እህት ቅዱሳን ይርጋለም በአጋቾች ተጠልፋ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ከተጠየቀባት በኋላ በአጋቾቹ በጭካኔ ተገደለች።
የሟች ቅዱሳን ይርጋለም የቀብር ሥነ ሥርዓት ትላንት በቤተል ቅዱስ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል።
የ2026 ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ አሸናፊዋ እህቷ ሩታ ይርጋለም የሟችን የምረቃ ፎቶግራፍ በማያያዝ፤
«እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ፤ ከጠላቴ እኔ እጠነቀቃለሁ ከወዳጄ አንተ ጠብቀኝ… የኔ ማነው…» በማለት በደረሰባት ጥልቅ ሀዘን የተሰማታን ስሜት ገልጻለች።
ድርጊቱን ፈጽመው ከህግ ለማምለጥ ሲሞክሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በአዲስ አበባ ፖሊስ እና በኦሮሚያ ክልል ፖሊስ በተካሄደ የተቀናጀ የጋራ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ከተጠርጣሪዎቹ መካከል የሟች የቅርብ ጓደኛ እንደነበረችም ለማወቅ ችለናል።
የቀረው የምርመራ ሂደትም በጥብቅ እየተካሄደ እንደሚገኝ የፖሊስ መረጃ ያመለክታል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.