ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

- Advertisement -
Sidebar AD


‎#Ethiopia | ​​ከሰባት ዓመታት በላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆኖ ተሹመዋል።

‎ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን ባሳለፍነው ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በጎንደር ከተማ «ጽናት» የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ አስመርቀዋል።

‎ይኸው መጽሐፍ የጎንደር ዩኒቨርሲቲን የሰባ ዓመታት ማለትም ከ1947 እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ ያለውን የረጅም ጊዜ የታሪክ፣ የትጋት፣ የፈተና፣ የስኬት እና የተቋማዊ ለውጥ ጉዞ በሰፊው የሚዳስስና የሚያስቃኝ ታሪካዊ ሥራ መሆኑ ይታወሳል።

‎#DrAsratAtsedeweyn #AASTU #Ethiopia #HigherEducation #Leadership #GondarUniversity #News


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: