#Ethiopia | የአሜሪካና ኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ አሜሪካ 18 ወታደሮቿ ሲገደሉ 624 ደግሞ መቁሰላቸው የመከላከያ ሀላፊው ተናግረዋል።
አራቱ ወታደሮች የተገደሉት በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረሰው ተኩስ አቁም ከፈረሰ በኋላ ነው።
በድጋሚ በአሜሪካ ጥቃት የተፈጸመባት ኢራን በቀጣናው የሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮችን ዒላማ አድርጋለች።
ጉዳቱ ከደረሰባቸው መካከል 417 በኢራን ላይ ከተካሄደው ‘ኤፒክ ፊዩሪ’ ከተባለው ዘመቻ ጋር በተያያዘ የሞቱ ናቸው።
207 ያህሉ ደግሞ በጦርነቱ ወቅት በተለያዩ ዘመቻዎች ላይ የተሳተፉ እንደሆነ ተጠቅሷል።
ከሰሞኑ አሜሪካ ለ13 ተከታታይ ቀናት በኢራን ላይ ጥቃት ስትፈጽም ኢራንም በምላሹ በቀጣናው ባሉ የአሜሪካ ወታደራዊ ተቋማት ላይ የሚሳዔል እና የድሮን ጥቃት እያደረሰች ነው የሰነበተችው።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#Ethiopia #GetuTemesgen #GetuNews
#USA #Pentagon
#Military #Iran #war
Source: GetuTemesgen









No comments yet.