ቀደም ሲል የገለጽነው በዶ/ር ቹቹ አለባቸው አበበ የተጻፈው «የተከዜ ፖለቲካ፡ ኃይል፣ ማንነትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት» የተሰኘው መጽሐፍ በሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ (አርት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ቤት አዳራሽ) እንደሚመረቅ መገለጹ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ በሂደቱ ባጋጠሙ ቴክኒካዊ ችግሮች ምክንያት የምረቃውን ቀን ማራዘም አስፈልጓል።
የምረቃ ፕሮግራሙን ወደ ነሐሴ አጋማሽ ማዛወር የተመረጠ ሲሆን፣ ትክክለኛውን ቀንና ሰዓት በቅርቡ በድጋሚ እናሳውቃለን።
በተፈጠረው የፕሮግራም መዘበራረቅና መስተጓጎል ይቅርታ እንጠይቃለን።
የአዲስ አበባ መጽሐፍ ምረቃ ዝግጅት ኮሚቴ
Source: GetuTemesgen








No comments yet.