ቱባው ሲተረተር ቋጠሮው ሲፈታ
ቅኔ ነው አዝማሪ ምስጢር ነው !!
***
አዝማሪ ጣፍጭ
ለራስ ፍርድ ሰጭ!!
***
የአደዋ ወይዘሮ አዝማሪ ጣዲቄ
ስንኝሽ ነው ትጥቄ
ቅላፄሽ ነው ስንቄ
“በ” ቴአትር “ጣዲቄን” አያለሁ ሰዓቱን ጠብቄ!!
***
በድሉ በገድሉ
በደስታ በሀዘኑ
ቀኛማች ምስጋናው
እነ ባህሩ ቀኜ
እነ ይርጋ ዱባለ
እነ ሀሰን አማኑ
ሀገር ፍቅር ናቸው ሐሙስ ‘ለት በቀኑ!!
***
“” ትውፊታዊ ቴአትር
በአዲስ አበባ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ሐሙስ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ለዕይታ ይበቃል!!
ይምጡ “ን” በሀገር ፍቅር ይመልከቱ!!
ከቤተሰብዎ፣ ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር በመታደም፣ የኢትዮጵያን ባህል፣ ታሪክእና የመድረክ ጥበብ በአንድ የሚያገናኘውን ይህን ድንቅ ሥራ እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል ።
#የአብክመ_ባህል_ኪነጥበብ_ዝክረታሪክ_ጽ/ቤት
ሐምሌ 2018 ዓ.ም
Source: GetuTemesgen









No comments yet.