በአሜሪካ ላሉ የንግድ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች የተዘጋጀ ውይይት፣ ኔትዎርኪንግ/ትሥሥር !

- Advertisement -
Sidebar AD

August 15, ‘Unlocking the Inner Locked Capacity’ በሚል ርዕስ በESMI ተዘጋጅቶ በ Bejai Naiker የሚሰጥ ልዩ ዝግጅት ሲሆን፤ ከዚህ በፊትም ለተለያዩ ወጣቶች የንግድ ሥራ እና ኔትወርክ/ትሥሥር የፈጠረ ፕሮግራም ነው ።

በ Washington DC እና አካባቢው ለሚኖሩ ከ15 አመት በላይ ለሆኑ ወጣቶች የንግድ ስራ ፈጠራ ፣ የስራ አመራር ክህሎት እና ኔትወርኪንግ መርሃ ግብር ለወጣቶች የተዘጋጀ ሲሆን ፤ በዕለቱ የወጣቶች ፕሮፌሽናል ኔትዎርክ/ትስስር ከአፍሪካ ሪሦርሥ positiining አንጻር ይመሰረታል ::

በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ እድሜአቸው ከ 15 እስከ 34 ያሉ ወጣቶች እንዲሳተፉ ጥሪ እናደርጋለን ::

በፕሮግራሙን ቤተሰቦቻቸው ጋር መታደም ይችላሉ።

በዚህ ለብዙወች የንግድ ስራ እና የስራ ልምድ ልውውጥ በሚደረግበት ፕሮግም ላይ ከተሣታፊዎች ውሥጥ የፈጠራ ሀሳቦች ለውድድር የሚቀርቡ (ፒች የሚደረጉ) ሲሆን ለአሸናፊወችም ሽልማት ተዘጋጅቷል።

ወደፊት በአፍሪካ ደርጃ ለሚደረገው የወጣቶች ኔትዎርክ ዝግጅት ላይም አሸናፊወቹ ይጋበዛሉ….

ማሳሰቢያ!

ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም QR ኮዱን ይጠቀሙ:: ውሥን ቦታ ነው ያለው።

ቀን… August 15
ቦታ…Ethiopia Embassy, washington DC


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: