መቐለ ለመግባት ዝግጁ ነን‼️
እራሱን ‘የትግራይ የሰላም ሀይል’ ብሎ ያደራጀው ታጣቂ ቡድን ትሕነግን ከመቀሌ በማስወጣት ከተማዋን ለመቆጣጠር የሚያስችለውን አጠቃላይ ዝግጅት ማጠናቀቁን የቡድኑ ወታደራዊ አዛዥ ገለጹ።
በቀድሞ የትሕነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች በወዲ አንጥሮ፣ በጀነራል ጉዕሽ ገብረ እና በጀነራል ከበደ ፍቃዱ የሚመራው ይህ የሰላም ሀይል፣ መቀሌ መሽጎ የትግራይን ህዝብ እያሰቃየ ያለውን የትሕነግ ስብስብ ጠራርጎ በማስወጣት ለትግራይ ህዝብ ሰላምና ዲሞክራሲን ለማረጋገጥ ሙሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አዛዡ አስታውቀዋል።
ወታደራዊ አዛዡ እስካሁን ባለው መረጃ በማንኛውም ሰዓት የሚሰጠውን ግዳጅ በአግባቡ መወጣት የሚችሉ በርካታ ታጣቂዎች ትሕነግን በመክዳት ወደ ሓራ መሬት በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ ብሏል።
ይህ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ የትሕነግን መዋቅር ከውስጥም ከውጭም በቀላሉ በጣጥሶ ለመጣል እና ቡድኑን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከትግራይ ምድር ለማስወገድ ምቹ መደላደል የሚፈጥር መሆኑንም አዛዡ አክለው ገልጸዋል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.