ኤቨርተን ሊያስኮበልል ነው

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​ኤቨርተን በማንችስተር ዩናይትዱ ወጣት ባለ ተሰጥኦ አጥቂ ኢታን ዊትሊ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየቱ ተሰማ።

የ20 ዓመቱን ወጣት የፊት መስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ቆርጦ የተነሳው ክለቡ በቅርቡ ለማንችስተር ዩናይትድ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ይህ የኤቨርተን እንቅስቃስ ቡድኑን በወጣት ተጫዋቾች ለማጠናከር ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ሲሆን የዝውውሩን ሂደት ተከትለው የሚወጡ አዳዲስ መረጃዎች በስፋት እየወጡ ነው።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1