በዚህ ዓመት ቼልሲን ነው ማየት

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​አርጀንቲናዊው አማካይ ቫለንቲን ‘ኮሎ’ ባርኮ ከፈረንሳዩ አርሲ ስትራስቡርግ በቋሚ ዝውውር ወደ ቼልሲ ለማቀናት የሚያስችለውን ስምምነት በይፋ ማጠናቀቁ ተረጋገጠ።

በዚህ ወር አዲሱን ክለቡን የሚቀላቀለው ይህ ወጣት ተጫዋች ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ ሙሉ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን ሁሉም አስፈላጊ የውል ስምምነቶችም በይፋ ተፈራርመዋል።

የአሰልጣኝ ሻቢ አሎንሶን ሙሉ ይሁኝታ ያገኘው የባርኮ ዝውውር የቼልሲን የአማካይ ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ ያጠናክራል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: