ለኔታንያሁ ወንድም ሐውልትኡጋንዳ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ወንድም ሐውልት አቆመች።የኡጋንዳ የጦር አዛዥ …

- Advertisement -
Sidebar AD
ለኔታንያሁ ወንድም ሐውልት‼️
ኡጋንዳ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ወንድም ሐውልት አቆመች።
የኡጋንዳ የጦር አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ወንድም የሆኑት ዮናታን ኔታንያሁን የመታሰቢያ ሐውልት ኡጋንዳ በሚገኘው የኢንቴቤ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አሮጌ ተርሚናል ላይ አስመርቀዋል።
ዮናታን ኔታንያሁ በዩጋንዳ ሰላም ማስከበር ላይ እያሉ በኢንቲቤ አየር ማረፊያ ከ50 አመት በፊት እንደሞቱ ይታወሳል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: