የተወዳጇ ድምፃዊት ገነት ማስረሻ ባለቤት አቶ አዱኛ ይስማቸው በተወለድ በ70 አመቷቸው አርፈዋል😭
አቶ አድኛ በ ጎንደር ዙሪያ እንፍራዝ ከተማ በ1948 አመተ ምህረት የተወለድ ሲሆን ከተወዳጃ ድምፃዊት ገነት ማስረሻ 2 ወንድና 2 ሴት ልጆችን የወለድና በትዳርም አብረው የኖሩ መሆኑ ታውቋል።
የቀብር ስነስርአትም ሐምሌ 292018 ቦሌ አራብሳ ገገብርኤል ከቀኑ 6:00 መሆኑ ተገልፃል።
via_ጋዜጠኛ መሉቀን አሰን
Source: Yeneta Tube









No comments yet.