የመኖር እድሜህ ይረዝሟል”
#Ethiopia | ይህ የጀርመናዊ ፈላስፋ ኢማኑኤል ካንት እራስን መግዛት ስርዓታማነት እና ልከኝነት በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ያላቸውን ትልቅ ቦታ የሚያሳይ ጠንካራ መልእክት ነው።
የቅንጦት ኑሮ እና ከባድ ምቾት መቀነስ ለአካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነት ወሳኝ መሆኑንም ካንት ያምናል።
የእንቅልፍ ሰዓትን በስርዓት እና ልክ ባለው መልኩ ማድረግ ንቁ እና ረጅም ህይወት ለመኖር እንደሚረዳ ይገልጻል።
ይህ ዘመን የተሻገረው የካንት ፍልስፍና እራስን የመግዛት (Self-control) እና ዓላማ ያለው ህይወት የመምራት አቅምን በግልጽ የሚያሳይ የህይወት ትምህርት እንደሆነ ይነገራል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#Ethiopia #GetuTemesgen #GetuNews
#EmmanuelKant
#German #philosophy #selfcontrol
Source: GetuTemesgen








No comments yet.