የትግራይ ሚዲያዎች ከምድር በታች ወደተቆፈረ ስቱዲዮ ተሸጋግረዋል”ጥምረቱና ትብብሩ ወደ ከፍተኛ የትግል ደረጃ ተሸጋግሯል” ሲሉ …

- Advertisement -
Sidebar AD
የትግራይ ሚዲያዎች ከምድር በታች ወደተቆፈረ ስቱዲዮ ተሸጋግረዋል‼️
“ጥምረቱና ትብብሩ ወደ ከፍተኛ የትግል ደረጃ ተሸጋግሯል” ሲሉ የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ገብረ ገብረፃድቃን(ዓዴት) በትግራይ ቴሌቪዥን ቀርበው ተናግረዋል።
ህወሓት የፌደራል መንግስቱን በጦርነት ለመጣል ወደ ራያ እና አፋር ድንበር መካናይዝድ ጦሩን ጨምሮ እያስጠጋ የሚገኝ ሲሆን መንግስትም ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።
የትግራይ ሚዲያዎች ከመሬት በታች ወደተቆፈረ ስቱዲዮ ውስጥ መግባታቸውን የመቀሌ ምንጮች ገልጸዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2