የአፋልጉኝ ተማጽኖ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | አቶ ፈለቀ አለማየሁ ደሳ (አውራጃ) የተባሉ ግለሰብን ለማግኘት ቤተሰባቸው የዓመታት ፍለጋ እያደረገ ሲሆን፣ የሕዝብን ትብብር ጠይቋል።

እንደ ቤተሰቡ መረጃ፣ አቶ ፈለቀ በ1980ዎቹ ከትውልድ ስፍራቸው ቡታጅራ ተለይተው ከሄዱ በኋላ በሀረር፣ በጅግጅጋ እና በአካባቢው ለተወሰነ ጊዜ እንደኖሩ መረጃ ደርሷቸዋል።

በተጨማሪም ከ10 ዓመታት በፊት በሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ከተማ እንደነበሩ እና በዚያ “አውራጃ” በሚል ቅጽል ስም ይታወቁ እንደነበር ቤተሰቡ ገልጿል።

ቤተሰቡ አቶ ፈለቀ አለማየሁ ደሳን ወይም “አውራጃ” በሚል ስም የሚያውቃቸው ወይም ስለ አሁን ያሉበት ቦታ መረጃ ያላቸው ሰዎች እንዲያሳውቋቸው ጥሪ አቅርቧል።

የጥቆማ ስልክ ቁጥሮች፦

📞 0916 477 593

📞 0964 064 490

አንድ ማጋራት (Share) የአንድን ቤተሰብ የዓመታት ጉጉት ሊያሳካ ይችላል።




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: