የከባድ መሳሪያ ተኩስ‼️
በራያ ግንባር የሚንቀሳቀሰውና ከሰሞኑ ከባድ መሳሪያዎችን እና ተጨማሪ ታጣቂዎችን ሲያጠጋ የነበረው የህወሃት አርሚ 33 እና 44 ዓዲጉደም ➡️ ደቡብ ወጀራት ➡️ኮንካ ➡️ጎነቕ ➡️ቶንሳ ➡️ንፋሮ መጋለ መስመር በዓዲቀይሕ ወደ ገራርሳ እና ቶንሳ አሁን ዛሬ ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 ላይ በትግራይ ሰላም ሰራዊት ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ መጀመሩን ምንጮቻችን ገልፀዋል።
እራሱን ‘የትግራይ ሰላም ሰራዊት’ በሚል የተደራጀው ታጣቂ ሀይል ወደ መቀሌ ለመግባት ዝግጁ መሆኑን ከሳምንት በፊት አሳውቆ ነበር።
@Seledadotio

No comments yet.