(ሰኞ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም — ቢሾፍቱ)
#Ethiopia | ለኢንጂነር ያደሳ እምሩ አጋ ዕረፍት የተሰማንን ጥልቅ ኀዘን እየገለጽን፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
የጸሎት እና የሽኝት ሥነ-ሥርዓት:
ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ በደብረ ዘይት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን
ግብዓተ መሬት:
ከቀኑ 7:30 ሰዓት በቃጂማ መካነ ኢየሱስ መካነ መቃብር
“የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።”
— መዝሙረ ዳዊት 116፥15
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑር፤ ለቤተሰቡና ለወዳጆቹም መፅናናትን ይስጥ።
Source: GetuTemesgen









No comments yet.