የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

- Advertisement -
Sidebar AD

ነገ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

✅ከረፋዱ 4፡00-11፡00

👉 አደይ አበባ፣ እርሻ ሰብል፣ ሳሪስ፣ ዘንባባ ሆስፒታል፣ ሳሪስ አዲስ ሰፈር፣ ከሰል ቤት፣ ሚዛን፣ ቡልቡላ ት/ቤት ድረስ እና አካባቢው፣

👉ፓርሞ ሳይት አካባቢ፣ ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ቼራሊያ ፊት ለፊት ፣ ቃሊቲ ገብር ኤል 40/60 ፊት ለፊት፣ ቼራሊያ ኮንዶሚየም፣ ቃሊቲ መናሃሪያ እና አካባቢው።

✅ከጠዋቱ 2፡00-9፡30

👉ካራ ቆሬ፣መድኃኔዓለም፣ኢትዮሆፕ ስኩል፣ካራቆሬ፣ካራቆሬ ኮንዶሚኒየም፣ ኢንዱስትሪ መንደር ፣ አየር ጤና ት/ቤት፣ አየር ጤና መስጊድ፣ ኪዳነምህረት ቤ/ክ እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00

👉አቃቂ መድኃኒያለም፣ አቃቂ ወረዳ 01 ፣ ሚሺን ት/ቤት፣ አቃቂ ጤና ጣቢያ፣ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ ቃጫ ፋብሪካ እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 2፡00-12፡00

👉ወልዲያ ፣ጎብዬ፣ ሰዱ፣ ያያ፣ አዲስዓለም ቀበሌ፣ባህርዳር ቀበሌ 16፣ ህዳሴ፣ መኮድ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው፣

✅ከጠዋቱ 2፡00-6፡00

👉አርባምንጭ፣ ጂንካ፣ ጋዘዘር፣ ሌሞጌንቶ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ከወዲሁ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: