ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና የረጅም ጊዜ አጋሩ ጆርጂና ሮድሪጌዝ ከ10 ዓመታት የፍቅር ጉዞ በኋላ በይፋ በጋብቻ ተጣመሩ!
ሮናልዶ የጋብቻ ቀለበታቸውን የሚያሳየውን ምስል አጋርቷል።
ከ10 ዓመታት አብሮነት በኋላ አሁን በይፋ ባል እና ሚስት ሆነዋል!
ለአዲሶቹ ጥንዶች መልካም የጋብቻ ዘመን እንመኝላቸዋለን!
@Seledadotio
@Seledadotio
ሮናልዶ የጋብቻ ቀለበታቸውን የሚያሳየውን ምስል አጋርቷል።
ከ10 ዓመታት አብሮነት በኋላ አሁን በይፋ ባል እና ሚስት ሆነዋል!
ለአዲሶቹ ጥንዶች መልካም የጋብቻ ዘመን እንመኝላቸዋለን!
@Seledadotio
@Seledadotio
Related Posts
- Advertisement -









No comments yet.