ተወዳጇ የፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮላይን ሊቪት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የነጩ ቤተ መንግሥት የፕሬስ ሴክሬተሪ ካሮላይን ሊቪት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ።

በቅርቡ ሁለተኛ ልጃቸውን የወለዱት ሊቪት ከወሊድ ፈቃድ ከተመለሱ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ነው ሥልጣናቸውን የለቀቁት።

የሊቪት ከኃላፊነት መነሳት ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ በትራምፕ አስተዳደር ውስጥ ከሚገኙ ከፍተኛ ሀላፊዎች መካከል አምስተኛዋ ሆነዋል።

ይህ ተደጋጋሚ የሀላፊዎች መነሳት በአስተዳደሩ በኩል ያለውን የአመራር ክፍተት ፍንትው አድርጎ አሳይቷል ነው የተባለው።

ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ ከትራምፕ ካቢኔ የተሰናበቱትና የለቀቁት ሴት አመራሮች ቁጥር አምስት ደርሰዋል።

ተወዳጇ የፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮላይን ሊቪት ከቦታቸው መነሳት በጋዜጠኞችና በፖለቲካ ተንታኞች ዘንድ ትልቅ ትኩረት ያገኘ ጉዳይ ሆኗል።

ሔኖክ ወ/ገብርኤል

#Ethiopia #GetuTemesgen
#Us #presssecretary
#KarolineLeavitt
#NationalIntelligence


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1