ክልሉ ግድያውን አስተባብሏል‼️
ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት ግልሰቦች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ መገደላቸው ይታወሳል።
ይህንን አስመልክቶ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ መግለጫ የሰጠ ሲሆን
‘እርምጃ የተወሰደባቸው ግለሰቦች የጦር መሳሪያ በመታጠቅ በግድያ ላይ የተሰማሩ እና በመንግሥት ፀጥታ አካላት ላይ ጭምር ጉዳት ያደረሱ አካላት እንደነበሩ እና በትክክል የተረጋገጠባቸው ሽፍታዎች ናቸው ብለዋል።
በመሆኑም በቅንጅት በተሰሩ ስራዎች የመንግስትን የሰላም አማራጮችን አንቀበልም ባሉ ሽፍታዎች ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ነው ያሉት።
የሚዲያዎች ሀሰተኛ መረጃ በማስረጃ ያልተደገፈ እንዲሁም ክልሉን የማይመጥን እና የህዝቦችን የእርስበርስ አንድነትን የሚሸረሽር እንደሆነም ገልፀዋል።
መንግስት የህዝብን ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚወስደው እርምጃ ብሔር ተለይቶ የሚወሰድ እርምጃ ተብሎ በሀሰተኛ ሚዲያዎች የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ እንደሆነም ገልፀዋል።
እነዚህ ሽፍታዎች የጦር መሳሪያ በመታጠቅ በግድያ ላይ የተሰማሩ እና በመንግሥት ፀጥታ አካላት ላይ ጭምር ጉዳት ያደረሱ አካላት እንደነበሩ እና በትክክል የተረጋገጠባቸው ሽፍታዎች ናቸው’ብለዋል።
ግለሰቦቹ ወንጀል ሰርተው ቢያዙ እንኳን በአደባባይ ረሽኑ የሚል የህግ ማዕቀፍ አለ? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው።
@Seledadotio

No comments yet.