የሊቨርፑል ባለቤቶች አነስተኛ የክለቡን ድርሻ ለጄፍ ቤዞስ ሸጡ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ባለቤቶች ቤዞስ አነስተኛ የክለቡን የባለቤትነት ድርሻ መግዛቱን አረጋገጡ።

ዛሬ ይፋ የተደረገው ይህ ስምምነት ባለፈው ሐምሌ ወር አካባቢ ሲደረጉ የነበሩትን ውይይቶች ተከትሎ የተደረሰ ስምምነት ነው ብለዋል።

ይህ እርምጃ ጄፍ ቤዞስ በተለያዩ የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ክለቦች ላይ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል።

ቤዞስ ለብዙ ዓመታት ሲያደርገው የነበረውን ጥረት ተከትሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ስፖርቱ ዓለም በይፋ የገባበት አጋጣሚ ሆኗል።

ሔኖክ ወ/ገብርኤል

#Ethiopia #GetuTemesgen
#Liverpool #football
#clubs #JeffBezos
#Amazon #consortium


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: