ነገ ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30
👉 ወይብላ ማርያም፣ አውጉስታ፣ አንፎ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል ፣ ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ ቀራኒዮ አካባቢ፣ ሳሚ ካፌ፣ ታቦት ማደሪያ፣ 3 ቁጥር ማዞሪያ፣ ስላሴ ቤተክርስቲያን እና አካባቢቸው፣
✅ ከጠዋቱ 2፡00- 7፡30
👉 በባሌ ሪጅን ራይቱ ከተማ፣ ጊኒር ከተማና የአካባቢዎች የሚጋኙ ወረደዎቸና ከተሞች እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡
ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Source: Yeneta Tube









No comments yet.