የህንድ ኤምባሲ የሀገሩን 80ኛ የነጻነት በዓል በማስመልከት ያዘጋጃቸውን የውድድር አሸናፊዎች ሸለመ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በአዲስ አበባ የሚገኘው የህንድ ኤምባሲ የሀገሪቱን 80ኛ የነጻነት በዓል አከባበር ምክንያት በማድረግ የህንድን ብዝሃነት፣ ባህል፣ ታሪክ እና የወደፊት ራዕይ የሚያንጸባርቁ ልዩ ልዩ ውድድሮችን ያካሄደ ሲሆን፣ በውድድሮቹ ላሸነፉ ተሳታፊዎች እውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል።

በዚህ ዝግጅት ላይ በስዕል፣ በፎቶግራፍ፣ በግል ታሪኮች እንዲሁም ስለ ህንድ ያላቸውን እውቀት በሚመዝኑ ጥያቄዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ተሸልመዋል።

በበዓሉ አከባበር ላይ ከ300 በላይ የሚሆኑ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የህንድዜጎች እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተገኙ ሲሆን፣ ጊዜያዊ ጉዳይ ፈጻሚው ሙኬሽ ጊያ የሀገራቸውን ሰንደቅ አላማ በመስቀል የፕሬዝዳንቷን መልዕክት አስተላልፈዋል።

በተጨማሪም ህዝባዊ የባህል ትዕይንቶች እና ሀገራዊ ኩራትን የሚያንጸባርቁ የፎቶ ዘመቻዎች ዝግጅቱን የበለጠ አድምቀውታል።

🇮🇳 Happy 80th Independence Day of India!

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#India #IndiaEthiopia #IndependenceDay #Culture #AddisAbaba #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababaGetu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#india #independenceday #harghartiranga #narendramodi #news #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa#IndiaAt80 #80thIndependenceDay #IndependenceDay #ViksitBharat2047 #IndiaThroughMyLens #MyIndiaMyStory #BharatKoJaniye #IndiaEthiopia #SuryapathTiranga #HarGharTiranga
#Ministry of External Affairs, Government of India
#India in Ethiopia (Embassy of India, Addis Ababa)
#Press Information Bureau – PIB, #Government of India Diaspora India Connect Ministry of Information & Broadcasting, #Government of India MyGovIndia DDNewsLive Asian News International (ANI) #All India Radio News #Indian Council For Cultural Relations






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2