ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነጻ የአየር ስርጭት (FTA) ብቸኛ ባለመብት በኢትዮጵያ መሆኑን አስታ

- Advertisement -
Sidebar AD

ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነጻ የአየር ስርጭት (FTA) ብቸኛ ባለመብት በኢትዮጵያ መሆኑን አስታወቀ። ከዚህ ቀደም ኢቲቪ በሳምንት አንድ ጨዋታ ሲያስተላልፍ እንደነበር ይታወቃል አሁን ሀገሬ ቴሌቪዥን ዝርዝር መረጃ ባይገልጽም ጨዋታዎቹን ለማስተላለፍ ፍቃድ ማግኘቱን አስታውቋል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1