#Ethiopia | በመድረክ እና በፊልም ትወና፣ በቲያትርና መጽሐፍት ትርጉም እንዲሁም በዝግጅት ሥራዎች ለረጅም ዓመታት አገራቸውን ያገለገሉት ታዋቂው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በትክክል አንድ ዓመት ተሞልቷል።
ይህን ዓመታዊ መታሰቢያ በማስመልከት ልዩ የፎቶ ኤግዚቢሽን፣ የቀድሞ የትወና ሥራዎቻቸው ማስታወሻዎች ማለትም ከናትናኤል ጠቢቡ፣ ከእናት ዓለም ጠኑ፣ ከቬኒሱ ነጋዴ እና ከአዛውንቶች ክበብ የተወሰዱ ምርጥ የመድረክ ትርኢቶች፣ ግጥሞች እንዲሁም አጭር ዘጋቢ ፊልም የቀረባሉ።
ሰኞ ነሐሴ 11 ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር በሚካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ ተገኝተው የከበሩትን አርቲስት አብረው እንዲዘክሩ ቤተሰቦቹ እና የሙያ ጓደኞቹ ጥሪያቸውን አስተላፍለዋል።
#እናትዓለምጠኑ #የኢትዮጵያብሔራዊቲያትር #ደበበእሸቱ #የኢትዮጵያቲያትር #ጥበብ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
Source: GetuTemesgen









No comments yet.