ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኾነው ተሾሙ። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኾነው ተሾሙ።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር  አረጋ ከበደ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ሾመዋል።
በሌላ በኩል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኾነው ሲያገለግሉ የቆዩት ኮሚሽነር ጄነራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ኾነው መሾማቸው ታውቋል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለሁለቱም ከፍተኛ መሪዎች  የሥራ ዘመናቸው ስኬታማ እንዲኾን ተመኝቷል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1