ከእናቶችና ህፃናት በጀት ተቀንሶ ለባለስልጣናት ስልክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለእናቶችና ህ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ከእናቶችና ህፃናት በጀት ተቀንሶ ለባለስልጣናት ስልክ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለእናቶችና ህፃናት ጤና እንዲሁም ስነ-ምግብ ፕሮግራም ከተመደበው በጀት ላይ ተቀንሶ ለሁለት ዘመናዊ ስልኮች ግዢ መዋሉን የሚያሳይ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ ይፋ መሆኑን ተከትሎ በርካቶች ለምን ሲሉ ቅሬታቸው እየገለፁ ነው።
በወጣው የቢሮው ደብዳቤና ደረሰኝ መሰረት፣ iPhone 17 Pro Max ስልኮች ግዢ በአጠቃላይ 796 ሺህ ብር  ወጪ ሆኗል ድርጊቱ ለተጋላጭ ወገኖች ከተመደበ የህክምናና የምግብ በጀት ላይ ገንዘብ ማዞር ነው በሚል በርካታ ዜጎች በድርጊቱ ተቃውሟቸውንና ቅሬታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2