የአስቸኳይ እርዳታ ጥሪ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethikpia | ታከለ ደጀኔ የ26 ዓመት ወጣት ሲሆን፣ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ሥራ በማቆማቸው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ያስፈልገዋል።

በሕክምናው ወቅት ከባድ የልብ ችግር ስላጋጠመው የልብ ሕክምናም እንዲደረግለት ተገልጿል።

እናቱ ኩላሊቷን በመለገስ ልጇን ለማዳን ዝግጁ ሆናለች። አሁን የልብ ሕክምናውንና የኩላሊት ንቅለ ተከላውን ለማከናወን ከ5.5 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል።

ውድ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን፣ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምትኖሩ፣ የቻላችሁትን በመለገስ የታከለን ሕይወት እንዲድን እንርዳው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ስም: ታከለ ደጀኔ
ሂሳብ: 1000653379769
ስልክ: +251 93 591 2220

የምትሰጡት ማንኛውም እርዳታ ለታከለ የሕይወት ተስፋ ነው።

እባካችሁ ይህን መልዕክት SHARE በማድረግ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ አግዙን።





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1