🎒 ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ይዘጋጁ! 📚
ልጆች ዓመቱን ሙሉ የሚማሩትን ነገር ከመጀመሪያው ቀን በፊት በቤታቸው ማየትና መለማመድ ለትምህርት ዝግጅታቸው ትልቅ እገዛ አለው።
ሁሉንም የትምህርት ቁሳቁሶች በአንድ ቦታ የሚያገኙበት የልጆች ትምህርት ዝግጅት ባዛር !
🎉 ሁሉንም የትምህርት መሠረታዊ ቁሳቁሶች የሚገኙበት፦
👔 የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) አልባሳት
✏️ የትምህርት ቁሳቁስ ገበያ፦ ቦርሳዎች፣ ደብተሮች፣ እንዲሁም የተለያዩ የመማሪያ መርጃዎች
📚 የመጻሕፍት አውደ ርዕይ፦ የመማሪያ መጻሕፍት፣ ትምህርታዊ እትሞችና የተረት መጻሕፍት
🏫 የትምህርት ኤክስፖ፦ የትምህርት አጋዥ፤ የማጠናከሪያ (ቲቶሪያል) ማዕከላት እና የኮዲንግ አካዳሚዎች
🎡 የልጆች መጫወቻ መንደር፦ ስዕል፣ ጨዋታዎች፣ የፊት ቀለም ቅብ እና የተለያዩ ትምህርታዊ ጨዋታዎች ያሉበት!
🎶 የሙዚቃ ኮንሰርት
🗓️ ቀን፦ ከነሐሴ 19–24፣ 2018 ዓ.ም
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ ፓርክ ( ሂልተን አጠገብ ወይም ቤተመንግሥት ፊት ለፊት)
Zer Zeri Educational Solutions ይህንን ራዕይ ይዞ የትምህርት ዘመን ዝግጅትን ወደ አዲስ ደረጃ የሚያሸጋግር School Readiness Bazaar 2026 አዘጋጅቷል!
ልጆች ያላችሁ ወላጆች፣ ይህን እድል እንዳታመልጡ!
ከትምህርት ዘመኑ በፊት ልጆቻችሁን በሙሉ አስፈላጊ ቁሳቁስና በተሻለ ዝግጅት አሰናዱ።
አዘጋጅ ፦ ነፃነት መለስ
+251-911-136264
🌱 Zer Zeri Educational Solutions
https://www.facebook.com/share/1EkKwsRnfo/
Preparing Every Child for a Successful School Year!
#SchoolReadinessBazaar2026 #ZerZeri #Education #BackToSchool #Ethiopia #AddisAbaba #KidsEducation #SchoolSupplies #GetuTemesgen
Source: GetuTemesgen







No comments yet.