በዓለም ዙሪያ ያላችሁ የድንግል ማርያም ወዳጆች ሆይ፣

- Advertisement -
Sidebar AD

🙏

ለዘመናት የቆየችውና በብዙ ምዕመናን ድካምና ልፋት የተገነባችው የነጋሪት ባህር ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዛሬ አስቸኳይ እርዳታችንን ትፈልጋለች።

በቅርቡ በቤተክርስቲያኗ አዲስ ሕንፃ አካባቢ የመሬት መንሸራተት አደጋ በመከሰቱ፣ በሁለት ዓመት በፊት በብዙ ድካምና ወጪ ያስመረቅነው ሕንፃ ለመፍረስ አደጋ ተጋርጦበታል።

ይህ ታሪካዊ የእምነት ቤት እንዳይጠፋ የእያንዳንዳችን እገዛ ያስፈልጋል።

ከ200 ብር ጀምሮ በአቅማችሁ የምታደርጉት ማንኛውም ድጋፍ ትልቅ ዋጋ አለው።

የልገሳ የባንክ ሂሳብ፦
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000789236333
የሂሳብ ስም፦ ነጋሪት ባህር ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን

ለተጨማሪ መረጃ፦
+251-949-074345

🙏 በአንድነት ቆመን፣
የድንግል ማርያምን ቤት ከመፍረስ እንታደግ!

እባክዎ ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ ለቤተክርስቲያኗ እርዳታ ይሁኑ። 🙏

#የድረሱልንጥሪ #ቅድስትማርያም #ነጋሪትባህር #ቤተክርስቲያን #ድጋፍ #ልገሳ





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1