።።።። ነሐሴ 16 በዕለተ ቀኗ ቅዳሜ የእርገቷት በዓል በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ።።

- Advertisement -
Sidebar AD

ወደ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በልዩ ሁኔታ ተጠርተናል

ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ከደጇ በረከትን ይቀበላሉ ።
አባቶች በበረከት ይባርኩናል ሱባኤውን አጠናቀን በመጨረሻ በበረከት የምንባረክበት የበረከት ጉዞ ይሆናል

ኑ ልጆቼ ትላለች አዛኝቷ ኪዳነ ምህረት እናታችን

ደውለው በታች በአሉት ይመዝገቡ በአሉበት ሆነው ።

0947 15 15 15

ማህበረ ጎዶልያስ

መነሻ ቦታዎች

1. እስጢፋኖስ መስቀል አደባባይ
2. መገናኛ
3. ጣፎ አደባባይ

ከአሁኑ ቀድመው ይመዝገቡ

09 47 15 15 15


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2