ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ 583 ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሴቶች አንደኛ ሆነች በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት …

- Advertisement -
Sidebar AD
ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ 583 ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሴቶች አንደኛ ሆነች
በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በዘመኑ የብሔራዊ ትምህርት ምዘና 583 ከ 600 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሴት ተማሪዎች አንደኛ ደረጃን ይዛለች።
በእንጅባራ ከተማ የምትገኘው ይህች ተማሪ ያስመዘገበችው ከፍተኛ ውጤት ለትምህርት ቤቷ እና ለአካባቢው ትልቅ ኩራት የሆነ ሲሆን፡ የወደፊት የኢትዮጵያ ተስፋ እና ህዳሴ ምልክትነቷን አስመስክራለች ነው የተባለው።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: