#FastMereja I በ2018 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ ኩሳ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በሀገር አቀፍ ደረጃ 1ኛ መሆኑ ታውቋል።
ተማሪ ጃላል ግርማ ኩሳ በፈተናው 591.6 ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገበ ሲሆን፣ ይህ ስኬት በሀገር አቀፍ ደረጃ ካሉ ተፈታኞች ሁሉ በላቀ ውጤት አንደኛ ደረጃን እንዲይዝ አስችሎታል።
Source: FastMereja








No comments yet.