#ታርጋቸውን አሳውቁበ9417 ላይ እየደወላችሁ የታርጋ ቁጥራቸውን ጥቀሱ! ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ እስከ 200 አሽከርካሪዎች …

- Advertisement -
Sidebar AD
#ታርጋቸውን አሳውቁ‼️
በ9417 ላይ እየደወላችሁ የታርጋ ቁጥራቸውን ጥቀሱ!
👉ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ እስከ 200 አሽከርካሪዎች በየቀኑ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አላግባብ ታሪፍ በሚጨምሩና መስመር በሚያሳጥሩ አሽከርካሪዎች ላይ የ5 ሺህ ብር ቅጣት ሊጥል ነው።
ከ15 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርቶች ቢኖሩም፣ ጥቂት የማይባሉ ግን ህዝቡን እያማረሩ ይገኛሉ።
መንግሥት ጥብቅ እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅቷል።
9417 ደውሉ፣ የታርጋ ቁጥራቸውን አሳውቁ!”
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: