ረቢቅ በዓድዋ ፋይት ናይት 002 አስደናቂ የመብረቅ ያህል ፈጣን የዝረራ ድል ተቀናጀ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በዓድዋ ፋይት ናይት 002 የሞይታይ ውድድር የሀገር ኩራት የሆነው ኢትዮጵያዊው ተዋጊ ረቢቅ ሳኒ ፍፁም የበላይነቱን ያሳየበት አስደናቂ ታሪክ ተፅፏል።

ውድድሩ በተጀመረ በአጭር ደቂቃ ውስጥ በተሰነዘረ ፈጣን ጥቃት የደቡብ ሱዳኑን ጠንካራ ተጋጣሚ ማገገም ወደማይችልበት ፍፁም ዝረራ በመክተት መላውን የስፖርት አፍቃሪ በደስታ ያስፈነጠዘ ድል አስመዝግቧል።

ይህ ስኬት የረቢቅን የማይበገር የጀግንነት መንፈስና ፍፁም ዝግጁነት ያረጋገጠ ሲሆን፣ ወደፊት ለሚጎናፀፋቸው ታላላቅ ዓለም አቀፍ ድሎችም መንገድ የከፈተ ሆኗል።

#AdwaFightNight #MuayThai #MartialArts #EthiopianAthletes #Victory #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: