1, አርብ ነሀሴ 22 ከጠዋቱ 12 :30 ጀምሮ ክቡር የሆነው የእናታችን ወይዘሮ ደንቤቺ ሶርባጋ ከሀገረ አሜሪካ ወደ ትውልድ ሀገራቸው ኢትዮዽያ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፓርት ይደርሳል።
በአባቶች ካህናት በመዘምራን በቤተሰብ አቀባበል ይደረጋል
3:00 ሰአት ጉዞ ወደ መኖሪያ ቤት
4:30 ጀምሮ በመኖሪያ ቤት በጉራጌ የክብር ለቅሶ ወርኮ ተባነረ ይደረጋል
5:00 እሰክ 6 :00 ሰአት ስርአተ ፍትሀት ይደረጋል
በአባቶች ፀሎት
7:30ጉዞ ወደ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል በዝማሬ እየተጃበ ይደረጋል
8:15 አውደ ምህረት አቀባበል ይደረጋል
8:30 የፍትሀት እና ወረብ በደብሩ ሊቃውጓት ይደረጋል
8:45 የህይወት ታሪክ ይደረጋል
8:50 የአበባ 7373 ያበረከቱ ይነበባል
8:55 የቤተሰብ መልዕክት ምስጋና
9:00 የወ3ጌል አገልግሎት እና የፀሎት መርሐ ግብር
9:20 የግብአተ መሬት ይፈፀማል
9:30 የነፍስ ይማር መርሐ ግብር በሰንበቴ አዳራሽ (ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል)
የማታ የመፅናኛ መርሐ ግብር በመኖሪያ ቤት በተከታታይ ቀናት ይቀርባሉ
ማሳሰቢያ፦
ሁሉም ተሳታፊዎች ከቤተሰብ ፈቃድ የተሰጣቸው የካሜራና የቪዲዮ ቀረጻ ባለሙያዎች ብቻ በመርሐ ግብሩ ወቅት ቀረጻ እንዲያደርጉ እንደተፈቀደላቸው እያሳሰብን፣ በስልክም ሆነ በሌላ ማንኛውም መሣሪያ ፎቶ ወይም ቪዲዮ እንዳይቀርጹ በአክብሮት እንጠይቃለን። ሁሉም ይህንን ሥርዓት በመጠበቅ ለቤተሰቡና ለሥነ ሥርዓቱ ክብር እንዲሰጡ በትህትና እናሳስባለን።
ከአክብሮት ጋር
ቤተሰብ
Source: GetuTemesgen








No comments yet.