የ110 ዓመት ሕልምና የእናትነት ተስፋ!

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ለረጅም ዓመታት በፊልሙ ዓለም ስኬታማ ጉዞ ስታደርግ የቆየችው ዲያዝ እናት ለመሆን ባደረገችው ረጅም ጥረትና ትዕግሥት በመጨረሻም የልጅ እናት ለመሆን በቅታለች።

ዝነኛዋ የሆሊውድ አርቲስት ካሜሮን ዲያዝ ከልጆቼ ጋር 110 አመት በደስታ መኖር እፈልጋለሁ ብላለች።

የእናትነት ጉዞዋ በ47 ዓመቷ የመጀመሪያ ልጇን በመውለድ የዘመናት ምኞቷን አሳካች።

በ51ዓመቷ ሁለተኛ ልጇን በማቀፍ ቤተሰቧን ስታበዛ በ53 ዓመቷ ደግሞ ሦስተኛ ልጇን በመሳም ሙሉ ደስታን ተጎናጽፋለች።

ልጆቼ ሲያድጉ አብሬያቸው ለመሆን እስከ 110 ዓመት መኖር አለብኝ ስትል ተናግራለች።

ልጆቼ አድገው ጎልምሰውና ተስፋቸው ለምልሞ ለመመልከት ረጅም ዕድሜ እንደሚያስፈልጋት ገልጻለች።

ልጆቼ ሲያድጉ አብሬያቸው ለመሆንና በእያንዳንዱ እርምጃቸው ከጎናቸው ለመቆም እስከ 110 ዓመት መኖር እፈልጋለሁ ስትል ተናግራለች።

ሔኖክ ወ/ገብርኤል

#Ethiopia #GetuTemesgen
#camerondiaz
#Usaactress #famous
#motherhood


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: