#Ethiopia | ሊዲያ ምትኩ አየሁ የተባለች ወጣት፣ ትናንት ምሽት ከ4:40 አካባቢ በምትኖርበት የካ አባዶ G-7፣ ብሎክ 276 ኮንዶሚኒየም ውስጥ እርጥብ ልብስ ልታሰጣ ብላ ከቤቷ ወጥታ እስካሁን አልተመለሰችም።
🔹 በጠፋችበት ወቅት፦
• ከላይ ቡናማ ሹራብ
• ከታች ነጣ ያለ ባለ አበባ ጉርድ ቀሚስ
• ኤርገንዶ ጫማ ለብሳ ነበር።
በመጥፋቷ ምክንያት መላው ቤተሰቧ በከፍተኛ ጭንቀት ላይ ይገኛል።
ስለዚህ ሊዲያን ያዩ ወይም ስለ እሷ የት እንዳለች መረጃ ያላችሁ ሰዎች፣ በፈጣሪ ስም በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች እንድትደውሉልን እንማጸናለን።
+251-988 684 197
+251-918 786 180
እባካችሁ ሼር በማድረግ መረጃው ወደ ብዙ ሰዎች እንዲደርስ እንርዳ!
#አፋልጉኝ #ሼር_ያድርጉ #MissingPerson #Ethiopia

Source: GetuTemesgen









No comments yet.